የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb20 ሰኔ ገጽ 2
  • ከሰኔ 1-7

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከሰኔ 1-7
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2020
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2020
mwb20 ሰኔ ገጽ 2

ከሰኔ 1-7

ዘፍጥረት 44–45

  • መዝሙር 130 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “ዮሴፍ ወንድሞቹን ይቅር አላቸው”፦ (10 ደቂቃ)

    • ዘፍ 44:1, 2—ዮሴፍ ወንድሞቹ መለወጣቸውን ለማወቅ ፈተናቸው (w15 5/1 14-15)

    • ዘፍ 44:33, 34—ይሁዳ ቢንያምን አስመልክቶ ልመና አቀረበ

    • ዘፍ 45:4, 5—ዮሴፍ ይቅር ባይ በመሆን ይሖዋን መስሏል

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (10 ደቂቃ)

    • ዘፍ 44:13—ልብስን መቅደድ ምን ትርጉም አለው? (it-2 813)

    • ዘፍ 45:5-8—ግፍ ሲደርስብን ለመጽናት ምን ሊረዳን ይችላል? (w04 8/15 15 አን. 15)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋ አምላክን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ዘፍ 45:1-15 (th ጥናት 10)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • ለማንበብ እና ለማስተማር የተቻለህን ሁሉ ጥረት አድርግ፦ (10 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ግንዛቤ የሚያሰፋ የሚለውን ቪዲዮ አጫውት፤ ከዚያም ማስተማር ከተባለው ብሮሹር ላይ ጥናት 18⁠ን ተወያዩበት።

  • ንግግር፦ (5 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) w06 2/1 31—ጭብጥ፦ በዘፍጥረት 44:5 ላይ የተጠቀሰው ሐሳብ ዮሴፍ ለጥንቆላ የሚጠቀምበት ልዩ የብር ጽዋ እንደነበረው ያመለክታል? (th ጥናት 18)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 58

  • ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ፦ (10 ደቂቃ)

  • ድርጅቱ ያከናወናቸው ነገሮች፦ (5 ደቂቃ) ለሰኔ ወር የተዘጋጀውን ድርጅቱ ያከናወናቸው ነገሮች የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) jy ምዕ. 109

  • የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

  • መዝሙር 28 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ