ሰኔ ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን—የስብሰባው አስተዋጽኦ ሰኔ 2020 የውይይት ናሙናዎች ከሰኔ 1-7 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ዘፍጥረት 44–45 ዮሴፍ ወንድሞቹን ይቅር አላቸው ከሰኔ 8-14 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ዘፍጥረት 46–47 በረሃብ ወቅት ምግብ ማግኘት ከሰኔ 15-21 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ዘፍጥረት 48–50 ከአረጋውያን ብዙ ነገር መማር ይቻላል ክርስቲያናዊ ሕይወት ተሞክሮ ካላቸው ክርስቲያኖች ምን ትምህርት እናገኛለን? ከሰኔ 22-28 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ዘፀአት 1–3 “መሆን የምፈልገውን እሆናለሁ” ከሰኔ 29–ሐምሌ 5 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ዘፀአት 4–5 “በምትናገርበት ጊዜ እኔ ከአንተ ጋር እሆናለሁ” ክርስቲያናዊ ሕይወት የውይይት ናሙናዎችን መጠቀም የምንችለው እንዴት ነው? ክርስቲያናዊ ሕይወት መስበክና ማስተማር ትችላላችሁ!