የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb20 ሰኔ ገጽ 3
  • ከሰኔ 8-14

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከሰኔ 8-14
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2020
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2020
mwb20 ሰኔ ገጽ 3

ከሰኔ 8-14

ዘፍጥረት 46–47

  • መዝሙር 86 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “በረሃብ ወቅት ምግብ ማግኘት”፦ (10 ደቂቃ)

    • ዘፍ 47:13—በግብፅና በከነአን ከባድ ረሃብ ተከሰተ (w87 5/1 15 አን. 2)

    • ዘፍ 47:16, 19, 20—ግብፃውያን ሕይወታቸውን ለማትረፍ መሥዋዕት መክፈል ነበረባቸው

    • ዘፍ 47:23-25—በአሁኑ ጊዜ ካለው የተትረፈረፈ መንፈሳዊ ምግብ ለመጠቀም ጥረት ይጠይቃል (kr 235 አን. 11-12)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (10 ደቂቃ)

    • ዘፍ 46:4—ዮሴፍ የያዕቆብን ዓይኖች “በእጁ ይከድናል” ሲባል ምን ማለት ነው? (it-1 220 አን. 1)

    • ዘፍ 46:26, 27—ከያዕቆብ ቤተሰብ ወደ ግብፅ የሄዱት ስንት ሰዎች ነበሩ? (“በአጠቃላይ 75 ሰዎች” nwtsty ለጥናት የሚረዳ መረጃ—ሥራ 7:14)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋ አምላክን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ዘፍ 47:1-17 (th ጥናት 10)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር—ቪዲዮ፦ (4 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ቪዲዮውን አጫውት፤ ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቅ፦ አስፋፊው ጥያቄዎችን ውጤታማ በሆነ መንገድ የተጠቀመው እንዴት ነው? የጥቅሱን ዓላማ ግልጽ ያደረገውስ እንዴት ነው?

  • መመሥከር፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። በማስተማሪያ መሣሪያዎቻችን ውስጥ ከሚገኙት ጽሑፎች አንዱን አበርክት። (th ጥናት 3)

  • መመሥከር፦ (5 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። ከዚያም ምን ያስተምረናል? የተባለውን መጽሐፍ አበርክተህ በምዕራፍ 9 ጥናት አስጀምር። (th ጥናት 14)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 96

  • ምንጊዜም የይሖዋን ማሳሰቢያዎች ተመገቡ፦ (15 ደቂቃ) የይሖዋን ማሳሰቢያዎች ከፍ አድርጋችሁ ተመልከቱ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት። አድማጮች የአምላክን ቃል እንዲሁም ድርጅቱ የሚያቀርብልንን መንፈሳዊ ምግብ መመገባቸውን እንዲቀጥሉ አበረታታ።—ኢሳ 25:6፤ 55:1፤ 65:13፤ ማቴ 24:45

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) jy ምዕ. 110

  • የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

  • መዝሙር 30 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ