የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb20 ሰኔ ገጽ 7
  • ከሰኔ 29–ሐምሌ 5

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከሰኔ 29–ሐምሌ 5
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2020
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2020
mwb20 ሰኔ ገጽ 7

ከሰኔ 29–ሐምሌ 5

ዘፀአት 4–5

  • መዝሙር 3 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “በምትናገርበት ጊዜ እኔ ከአንተ ጋር እሆናለሁ”፦ (10 ደቂቃ)

    • ዘፀ 4:10, 13—ሙሴ ኃላፊነቱን ለመወጣት ብቁ እንዳልሆነ ተሰምቶት ነበር (w10 10/15 14)

    • ዘፀ 4:11, 12—ይሖዋ ሙሴን እንደሚረዳው ቃል ገብቶለታል (w14 4/15 9 አን. 5-6)

    • ዘፀ 4:14, 15—አሮን ሙሴን እንዲረዳው ይሖዋ ዝግጅት አደረገ (w10 10/15 14)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (10 ደቂቃ)

    • ዘፀ 4:24-26—ሲፓራ ይሖዋን “የደም ሙሽራ” ብላ የጠራችው ለምን ሊሆን ይችላል? (w04 3/15 28 አን. 4)

    • ዘፀ 5:2—ፈርዖን ‘ይሖዋን አላውቅም’ ሲል ምን ማለቱ ነበር? (it-2 12 አን. 5)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋ አምላክን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ዘፀ 4:1-17 (th ጥናት 12)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። ከዚያም ግለሰቡ በስብሰባዎቻችን ላይ እንዲገኝ ጋብዝ። (th ጥናት 2)

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። ከዚያም አንድ የማስጠኛ ጽሑፍ አበርክት። (th ጥናት 4)

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (5 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) bhs 100 አን. 15-16 (th ጥናት 8)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 61

  • “የውይይት ናሙናዎችን መጠቀም የምንችለው እንዴት ነው?”፦ (5 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ።

  • “መስበክና ማስተማር ትችላላችሁ!”፦ (10 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ደፋር ሁኑ!—አስፋፊዎች የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) jy ምዕ. 112

  • የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

  • መዝሙር 143 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ