ከነሐሴ 3-9
ዘፀአት 13–14
መዝሙር 148 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ጸንታችሁ ቁሙ፤ ይሖዋ የሚፈጽመውን ማዳን እዩ”፦ (10 ደቂቃ)
ዘፀ 14:13, 14—ሙሴ ይሖዋ እስራኤላውያንን እንደሚታደግ ያለውን እምነት ገልጿል (w13 2/1 4)
ዘፀ 14:21, 22—ይሖዋ ተአምራዊ በሆነ መንገድ ሕዝቡን ታድጓቸዋል (w18.09 26 አን. 13)
ዘፀ 14:26-28—ይሖዋ ፈርዖንንና ሠራዊቱን አጠፋቸው (w09 3/15 7 አን. 2-3)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (10 ደቂቃ)
ዘፀ 13:17—ይሖዋ እስራኤላውያንን ከግብፅ ባስወጣቸው ወቅት አሳቢነት ያሳያቸው እንዴት ነው? (it-1 1117)
ዘፀ 14:2—እስራኤላውያን ሲሻገሩ ቀይ ባሕር የተከፈለው የቱ ጋ ሊሆን ይችላል? (it-1 782 አን. 2-3)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ዘፀ 13:1-20 (th ጥናት 5)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
ለማንበብ እና ለማስተማር የተቻለህን ሁሉ ጥረት አድርግ፦ (10 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ግቡን የሚመታ መደምደሚያ የሚለውን ቪዲዮ አጫውት፤ ከዚያም ማስተማር ከተባለው ብሮሹር ላይ ጥናት 20ን ተወያዩበት።
ንግግር፦ (5 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) w07 12/15 18-20 አን. 13-16—ጭብጥ፦ ይሖዋ እስራኤላውያንን ቀይ ባሕር ጋ ካዳነበት መንገድ ምን እንማራለን? (th ጥናት 13)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“መጨረሻው እየቀረበ ሲመጣ ጸንታችሁ ቁሙ”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ከፊታችን የሚጠብቁን ድፍረት የሚጠይቁ ክስተቶች—ተቀንጭቦ የተወሰደ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) jy ምዕ. 117
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
መዝሙር 19 እና ጸሎት