ከመስከረም 7-13
ዘፀአት 23–24
መዝሙር 34 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ብዙኃኑን አትከተሉ”፦ (10 ደቂቃ)
ዘፀ 23:1—የሐሰት ወሬ አታሰራጩ (w18.08 4 አን. 7-8)
ዘፀ 23:2—ብዙኃኑን ተከትላችሁ ክፉ ነገር አታድርጉ (it-1 11 አን. 3)
ዘፀ 23:3—አታዳሉ (it-1 343 አን. 5)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (10 ደቂቃ)
ዘፀ 23:9—ይሖዋ እስራኤላውያን የባዕድ አገር ሰዎችን ስሜት እንዲረዱ ለማነሳሳት ምን ነገር አስታውሷቸዋል? (w16.10 9 አን. 4)
ዘፀ 23:20, 21—እዚህ ላይ የተጠቀሰው መልአክ ሚካኤል ነው የሚል መደምደሚያ ላይ እንድንደርስ የሚያደርግ ምን ማስረጃ አለ? (it-2 393)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ዘፀ 23:1-19 (th ጥናት 5)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር—ቪዲዮ፦ (4 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ቪዲዮውን አጫውት፤ ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቅ፦ የቤቱ ባለቤት የተሳሳተ መልስ በሰጠችበት ወቅት አስፋፊዋ በሚያስማማቸው ነጥብ ላይ ተመሥርታ ውይይቱን የቀጠለችው እንዴት ነው? አስፋፊዋ ለሕዝብ የሚሰራጨውን መጠበቂያ ግንብ ቁጥር 3 2020 ማስተዋወቅ የምትችለው እንዴት ነው?
መመሥከር፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። ከዚያም መጽሐፍ ቅዱስን መማር የሚኖርብን ለምንድን ነው? የተባለውን ቪዲዮ አስተዋውቅና ተወያዩበት። (ክፍሉ ላይ ቪዲዮውን ማጫወት አያስፈልግህም።) (th ጥናት 1)
ንግግር፦ (5 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) w16.05 30-31—ጭብጥ፦ ክርስቲያኖች ለመንግሥት ሠራተኞች ስጦታ ወይም ጉርሻ መስጠት ተገቢ መሆን አለመሆኑን ለመወሰን ምን ሊረዳቸው ይችላል? (th ጥናት 14)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“የሐሰት ወሬ እንዳታሰራጩ ተጠንቀቁ”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ሐሜትን ማስወገድ የምችለው እንዴት ነው? የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) jy ምዕ. 122
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
መዝሙር 42 እና ጸሎት