የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb20 መስከረም ገጽ 2
  • ብዙኃኑን አትከተሉ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ብዙኃኑን አትከተሉ
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2020
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • አንድም ሰው ሊቆጥራቸው የማይችል እጅግ ብዙ ሕዝብ የይሖዋን በረከት አገኙ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2019
  • ይቅር ለማለት ዝግጁ ሁኑ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2018
  • እጅግ ብዙ ሰዎች
    ራእይ—ታላቁ መደምደሚያው ደርሷል!
  • ‘እነሆ፣ እጅግ ብዙ ሕዝብ’
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2019
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2020
mwb20 መስከረም ገጽ 2
ብዙ ሰዎች በስልካቸውና በቴሌቪዥን ዜና ሲመለከቱ።

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ዘፀአት 23–24

ብዙኃኑን አትከተሉ

23:1-3

ይሖዋ ዳኞችና ምሥክሮች ብዙኃኑን ተከተለው የተዛባ ፍርድ ወይም የሐሰት ምሥክርነት እንዳይሰጡ ያወጣው መመሪያ በሌሎች የሕይወታችን ዘርፎችም ይሠራል። ክርስቲያኖች ፈሪሃ አምላክ የሌለውን የዚህን ዓለም አስተሳሰብና ምግባር እንዲከተሉ ሁልጊዜ ጫና ይደርስባቸዋል።—ሮም 12:2

በሚከተሉት ሁኔታዎች ሥር ብዙኃኑን መከተል ጥበብ ያልሆነው ለምንድን ነው?

  • ያልተረጋገጠ ወሬ ወይም ሐሜት ስንሰማ

  • ከአለባበስ፣ ከፀጉር አያያዝ ወይም ከመዝናኛ ምርጫ ጋር በተያያዘ

  • ከእኛ የተለየ ዘር፣ ባሕል ወይም የኑሮ ደረጃ ላላቸው ሰዎች ካለን አመለካከትና እነሱን ከምንይዝበት መንገድ ጋር በተያያዘ

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ