የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb20 ኅዳር ገጽ 5
  • ከኅዳር 23-29

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከኅዳር 23-29
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2020
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2020
mwb20 ኅዳር ገጽ 5

ከኅዳር 23-29

ዘሌዋውያን 6–7

  • መዝሙር 46 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “የአመስጋኝነት መግለጫ”፦ (10 ደቂቃ)

    • ዘሌ 7:11, 12—ከኅብረት መሥዋዕቶች መካከል አንዱ አመስጋኝነትን ለመግለጽ በፈቃደኝነት የሚቀርብ መሥዋዕት ነበር (w19.11 22 አን. 9)

    • ዘሌ 7:13-15—የኅብረት መሥዋዕት የሚያቀርበው ሰው ከነቤተሰቡ በምሳሌያዊ ሁኔታ ከይሖዋ ጋር ከአንድ ማዕድ ይካፈላል፤ ይህም በመካከላቸው ሰላማዊ ዝምድና መኖሩን ያመለክታል (w00 8/15 15 አን. 15)

    • ዘሌ 7:20—ተቀባይነት ያለው የኅብረት መሥዋዕት ማቅረብ የሚችሉት ንጹሕ የሆኑ ሰዎች ብቻ ነበሩ (w00 8/15 19 አን. 8)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (10 ደቂቃ)

    • ዘሌ 6:13—የአይሁዳውያን ወግ በመሠዊያው ላይ ስለሚነደው እሳት ምንጭ ምን ይላል? ሆኖም ቅዱሳን መጻሕፍት ምን ይጠቁማሉ? (it-1 833 አን. 1)

    • ዘሌ 6:25—የኃጢአት መባ ከሚቃጠል መባና ከኅብረት መባ የሚለየው እንዴት ነው? (si 27 አን. 15)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ዘሌ 6:1-18 (th ጥናት 5)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። ከዚያም ለሕዝብ ከሚሰራጨው መጠበቂያ ግንብ ቁጥር 2 2020 ላይ አንድ ነጥብ በመጥቀስ መጽሔቱን አበርክት። (th ጥናት 3)

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። ከዚያም ድረ ገጻችንን ካስተዋወቅክ በኋላ የjw.org የአድራሻ ካርድ ስጥ። (th ጥናት 11)

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (5 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) bhs ገጽ 178-179 አን. 12-13 (th ጥናት 6)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 18

  • የይሖዋ ወዳጅ ሁን—አድናቂ ሁን፦ (5 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውት። ከዚያም ከተቻለ አስቀድመህ የመረጥካቸውን ጥቂት ልጆች ወደ መድረኩ እንዲወጡ ካደረግክ በኋላ ስለ ቪዲዮው ጠይቃቸው።

  • ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ፦ (10 ደቂቃ)

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) rr ምዕ. 1 አን. 1-7፣ ማስተዋወቂያ ቪዲዮa

  • የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

  • መዝሙር 37 እና ጸሎት

a ጥናቱ ማስተዋወቂያ ቪዲዮ በሚያካትትበት ጊዜ ቪዲዮው መታየት ያለበት አንቀጾቹ ከመጠናታቸው በፊት ነው።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ