ኅዳር ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን—የስብሰባው አስተዋጽኦ ኅዳር 2020 የውይይት ናሙናዎች ከኅዳር 2-8 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ዘፀአት 39–40 ሙሴ የተሰጠውን መመሪያ በጥንቃቄ ተከትሏል ከኅዳር 9-15 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ዘሌዋውያን 1–3 መባዎች የሚቀርቡበት ዓላማ ክርስቲያናዊ ሕይወት “ሁለት ትናንሽ ሳንቲሞች” ያላቸው ዋጋ ከኅዳር 16-22 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ዘሌዋውያን 4–5 ለይሖዋ ምርጣችሁን ስጡት ከኅዳር 23-29 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ዘሌዋውያን 6–7 የአመስጋኝነት መግለጫ ከኅዳር 30–ታኅሣሥ 6 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ዘሌዋውያን 8–9 የይሖዋን በረከት የሚያሳይ ማስረጃ ክርስቲያናዊ ሕይወት በአገልግሎት ረገድ ክህሎታችንን ማዳበር—በስልክ መመሥከር