ከታኅሣሥ 21-27
ዘሌዋውያን 14–15
መዝሙር 122 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ለይሖዋ የምናቀርበው አምልኮ ንጹሕ መሆንን ይጠይቃል”፦ (10 ደቂቃ)
ዘሌ 15:13-15—ወንዶች ራሳቸውን ከርኩሰት ማንጻት ነበረባቸው (it-1 263)
ዘሌ 15:28-30—ሴቶች ራሳቸውን ከርኩሰት ማንጻት ነበረባቸው (it-2 372 አን. 2)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (10 ደቂቃ)
ዘሌ 14:14, 17, 25, 28—አንድ ሰው በጆሮው ጫፍ፣ በእጁ አውራ ጣትና በእግሩ አውራ ጣት ላይ ዘይትና ደም መቀባቱ ምን ትርጉም ነበረው? ከዚህስ ምን ትምህርት እናገኛለን? (it-1 665 አን. 5፤ w14 11/15 9 አን. 7)
ዘሌ 14:43-45—በቤት ላይ ስለሚከሰት አደገኛ ደዌ የተሰጠው ሕግ እስራኤላውያንን ስለ ይሖዋ ምን አስተምሯቸዋል? (g 1/06 14 ሣጥን)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ዘሌ 14:1-18 (th ጥናት 5)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። የቤቱ ባለቤት ያነሳውን ርዕሰ ጉዳይ የሚዳስስ መጽሔት አበርክት። (th ጥናት 16)
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። ስለ ይሖዋ ምሥክሮች ማወቅ ትፈልጋለህ? የተባለውን ቪዲዮ አስተዋውቅና ተወያዩበት። (ክፍሉ ላይ ቪዲዮውን ማጫወት አያስፈልግህም።) (th ጥናት 11)
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (5 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) fg ትምህርት 11 አን. 6-7 (th ጥናት 19)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“መጽሔቶችን መጠቀማችሁን ቀጥሉ”፦ (10 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ።
ድርጅቱ ያከናወናቸው ነገሮች፦ (5 ደቂቃ) ለታኅሣሥ ወር የተዘጋጀውን ድርጅቱ ያከናወናቸው ነገሮች የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) rr ምዕ. 2 አን. 10-18
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
መዝሙር 118 እና ጸሎት