የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb21 ጥር ገጽ 2
  • ከጥር 4-10

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከጥር 4-10
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
mwb21 ጥር ገጽ 2

ከጥር 4-10

ዘሌዋውያን 18-19

  • መዝሙር 122 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “ሥነ ምግባራዊ ንጽሕናችሁን ጠብቁ”፦ (10 ደቂቃ)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)

    • ዘሌ 19:9, 10—የሙሴ ሕግ፣ አምላክ ለድሆች እንደሚያስብላቸው የሚያሳየው እንዴት ነው? (w06 6/15 22 አን. 11)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) ዘሌ 18:1-15 (th ጥናት 5)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር—ቪዲዮ፦ (5 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። መመሥከር፦ ጸሎት—መዝ 65:2 የተባለውን ቪዲዮ አጫውት። ውይይቱ ቆም ሲል ቪዲዮውን አቁመህ በቪዲዮው ላይ ያሉትን ጥያቄዎች ለአድማጮች አቅርብ።

  • መመሥከር፦ (3 ደቂቃ) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም። (th ጥናት 3)

  • ንግግር፦ (5 ደቂቃ) w02 2/1 29—ጭብጥ፦ ዘመዳሞች በሆኑ ሰዎች መካከል የሚፈጸምን ጋብቻ በተመለከተ በሙሴ ሕግ የተጣለው ገደብ ዛሬ በክርስቲያኖች ላይ የሚሠራው እስከ ምን ድረስ ነው? (th ጥናት 7)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 134

  • የይሖዋ ወዳጅ ሁን—ልጆቻችሁን ከጥቃት ጠብቁ፦ (5 ደቂቃ) በሽማግሌ የሚቀርብ ንግግር። ቪዲዮውን አጫውት። ከዚያም ከቪዲዮው የምናገኛቸውን ትምህርቶች ከልስ።—ምሳሌ 22:3

  • “ወላጆች፣ ለልጆቻችሁ እውቀት አስጨብጧቸው”፦ (10 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። እስከ መጨረሻው የሚጸና ቤት ገንቡ—ልጆቻችሁን ‘ከክፉ ነገር’ ጠብቁ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) rr ምዕ. 2 አን. 28-31፣ ሣጥኖች 2ሀ እና 2ለ

  • የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 96 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ