ጥር ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን—የስብሰባው አስተዋጽኦ ጥር-የካቲት 2021 ከጥር 4-10 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት ሥነ ምግባራዊ ንጽሕናችሁን ጠብቁ ክርስቲያናዊ ሕይወት ወላጆች፣ ለልጆቻችሁ እውቀት አስጨብጧቸው ከጥር 11-17 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት ይሖዋ ሕዝቡ ከሌሎች የተለዩ እንዲሆኑ ይፈልጋል ክርስቲያናዊ ሕይወት ትዳራችሁን ታደጉ ከጥር 18-24 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት በየወቅቱ ይከበሩ ከነበሩት በዓላት የምናገኘው ትምህርት ክርስቲያናዊ ሕይወት ዓመታዊ ስብሰባዎች ፍቅር ለማሳየት አጋጣሚ ይከፍቱልናል ከጥር 25-31 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት የኢዮቤልዩ ዓመት እና ወደፊት የምናገኘው ነፃነት ክርስቲያናዊ ሕይወት ይሖዋ እና ኢየሱስ ወደፊት የሚያስገኙልን ነፃነት ከየካቲት 1-7 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት የይሖዋን በረከት ማግኘት የሚቻለው እንዴት ነው? ክርስቲያናዊ ሕይወት ይሖዋን ለማገልገል ምረጡ ከየካቲት 8-14 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት ይሖዋ ሕዝቡን ያደራጃል ክርስቲያናዊ ሕይወት ለሁሉም ሰው ለመስበክ መደራጀት ከየካቲት 15-21 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት ሌዋውያን የሚያከናውኑት አገልግሎት ከየካቲት 22-28 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት ናዝራውያንን መምሰል የምንችለው እንዴት ነው? ክርስቲያናዊ ሕይወት በመጋቢት ወይም በሚያዝያ ረዳት አቅኚ ሆነህ ማገልገል ትችላለህ? በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር የውይይት ናሙናዎች