የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb21 ጥር ገጽ 6
  • ከጥር 18-24

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከጥር 18-24
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
mwb21 ጥር ገጽ 6

ከጥር 18-24

ዘሌዋውያን 22-23

  • መዝሙር 86 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “በየወቅቱ ይከበሩ ከነበሩት በዓላት የምናገኘው ትምህርት”፦ (10 ደቂቃ)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)

    • ዘሌ 22:21, 22—ለይሖዋ ያለን ታማኝነትና ንጹሕ አቋማችን ጉድለት የሌለበት ወይም ሙሉ መሆን ያለበት ለምንድን ነው? (w19.02 3 አን. 3)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) ዘሌ 23:9-25 (th ጥናት 5)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (3 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ጀምር። ከዚያም የቤቱ ባለቤት ያነሳውን ርዕሰ ጉዳይ የሚዳስስ መጽሔት አበርክት። (th ጥናት 13)

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ጀምር። ከዚያም በማስተማሪያ መሣሪያዎቻችን ውስጥ ከሚገኙት ጽሑፎች አንዱን አበርክት። (th ጥናት 9)

  • ንግግር፦ (5 ደቂቃ) w07 7/15 26—ጭብጥ፦ ወደ ቤተ መቅደስ የሚገባውን በኩሩን የገብስ ነዶ የሚሰበስበው ማን ነበር? (th ጥናት 13)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 87

  • “ዓመታዊ ስብሰባዎች ፍቅር ለማሳየት አጋጣሚ ይከፍቱልናል”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። “ፍቅር ለዘላለም ይኖራል”! ብሔራት አቀፍ ስብሰባዎች የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) rr ምዕ. 3 አን. 11-20

  • የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 9 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ