የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb21 ጥር ገጽ 15
  • ከየካቲት 22-28

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከየካቲት 22-28
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
mwb21 ጥር ገጽ 15

ከየካቲት 22-28

ዘኁልቁ 5-6

  • መዝሙር 81 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “ናዝራውያንን መምሰል የምንችለው እንዴት ነው?”፦ (10 ደቂቃ)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)

    • ዘኁ 6:6, 7—ሳምሶን የገደላቸውን እንስሳትና ሰዎች በድን ቢነካም በናዝራዊነቱ ሊቀጥል የቻለው እንዴት ነው? (w05 1/15 30 አን. 2)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) ዘኁ 5:1-18 (th ጥናት 10)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (3 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ጀምር። ስለ ይሖዋ ምሥክሮች ማወቅ ትፈልጋለህ? የተባለውን ቪዲዮ አስተዋውቅና ተወያዩበት። (ክፍሉ ላይ ቪዲዮውን ማጫወት አያስፈልግህም።) (th ጥናት 1)

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ጀምር። በማስተማሪያ መሣሪያዎቻችን ውስጥ ከሚገኙት ጽሑፎች አንዱን አበርክት። (th ጥናት 3)

  • ንግግር፦ (5 ደቂቃ) w06 1/15 32​—ጭብጥ፦ መጽሐፍ ቅዱስ ከታሪክ አንጻር ትክክል መሆኑን የሚያረጋግጥ አስደናቂ ግኝት። (th ጥናት 13)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 76

  • “በመጋቢት ወይም በሚያዝያ ረዳት አቅኚ ሆነህ ማገልገል ትችላለህ?”፦ (5 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ።

  • የመታሰቢያው በዓል መጋበዣ ዘመቻ ቅዳሜ፣ የካቲት 27 ይጀምራል፦ (10 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። የመታሰቢያው በዓል የመጋበዣ ወረቀት ለሁሉም እንዲሰጥ ካደረግክ በኋላ ስለ ይዘቱ በአጭሩ ተናገር። ጉባኤው ክልሉን ለመሸፈን ያደረገውን ዝግጅት ተናገር። የመግቢያ ናሙናውን ቪዲዮ አጫውት። ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቅ፦ የኢየሱስ ሞት መታሰቢያ የተባለውን ቪዲዮ ማሳየት ያለብን መቼ ነው? የምናነጋግረው ሰው ፍላጎት እንዳለው የሚጠቁሙ አንዳንድ ነገሮች የትኞቹ ናቸው?

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) rr ምዕ. 5 አን. 9-16

  • የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 36 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ