የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb21 መጋቢት ገጽ 6
  • ከመጋቢት 22-28

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከመጋቢት 22-28
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
mwb21 መጋቢት ገጽ 6

ከመጋቢት 22-28

ዘኁልቁ 13-14

  • መዝሙር 118 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “እምነት ደፋሮች እንድንሆን የሚረዳን እንዴት ነው?”፦ (10 ደቂቃ)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)

    • ዘኁ 13:27—ሰላዮቹ፣ እስራኤላውያን በይሖዋ ላይ ያላቸውን እምነት ሊያጠናክር የሚገባ ምን ነገር ተናግረው ነበር? (ዘሌ 20:24፤ it-1 740)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) ዘኁ 13:1-20 (th ጥናት 5)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • ንግግር፦ (5 ደቂቃ) w15 9/15 14-16 አን. 8-12—ጭብጥ፦ እምነታችንን ለመገምገም የሚረዱ ጥያቄዎች። (th ጥናት 14)

  • “በአገልግሎት የምታገኙትን ደስታ አሳድጉ—ጥያቄዎችን ተጠቀሙ”፦ (10 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ደቀ መዛሙርት የማድረጉ ሥራ የሚያስገኘውን ደስታ አጣጥሙ—ክህሎታችሁን አሻሽሉ—ጥያቄዎችን መጠቀም የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 73

  • እውነተኛ ክርስቲያኖች ድፍረት ያስፈልጋቸዋል—ለመስበክ፦ (8 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ቪዲዮውን አጫውት። ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቅ፦ ኪቲ ኬሊ ምን ትግል ነበረባት? ድፍረት ለማዳበር የረዳት ምንድን ነው? ድፍረት ማሳየቷ ምን በረከት አስገኝቶላታል?

  • እውነተኛ ክርስቲያኖች ድፍረት ያስፈልጋቸዋል—የገለልተኝነት አቋም ለመጠበቅ፦ (7 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ቪዲዮውን አጫውት። ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቅ፦ አዬንጌ ንሲሉ ምን ፈተና አጋጥሞታል? ድፍረት ለማሳየት የረዳው ምን ማድረጉ ነው? በይሖዋ ለመታመን የረዳው ምን መገንዘቡ ነው?

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) rr ምዕ. 6 አን. 14-19

  • የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 143 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ