መጋቢት ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን—የስብሰባው አስተዋጽኦ፣ መጋቢት-ሚያዝያ 2021 ከመጋቢት 1-7 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት ከእስራኤላውያን ሰፈር የምናገኘው ትምህርት ከመጋቢት 8-14 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት ይሖዋ ሕዝቡን የሚመራው እንዴት ነው? ከመጋቢት 15-21 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት ከአጉረምራሚነት መራቅ ያለብን ለምንድን ነው? ክርስቲያናዊ ሕይወት ለመታሰቢያው በዓል እየተዘጋጃችሁ ነው? ከመጋቢት 22-28 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት እምነት ደፋሮች እንድንሆን የሚረዳን እንዴት ነው? በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር | በአገልግሎት የምታገኙትን ደስታ አሳድጉ ጥያቄዎችን ተጠቀሙ ከመጋቢት 29–ሚያዝያ 4 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት ከኩራትና ከልክ በላይ በራስ ከመተማመን ራቁ ክርስቲያናዊ ሕይወት ታማኝ ያልሆኑ ሰዎችን አትምሰሉ ከሚያዝያ 5-11 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት “የአንተ . . . ውርሻ እኔ ነኝ” ከሚያዝያ 12-18 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት ውጥረት ውስጥ ብትሆኑም የዋህነት አሳዩ ከሚያዝያ 19-25 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት ይሖዋ እርግማንን ወደ በረከት ይቀይራል በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር | በአገልግሎት የምታገኙትን ደስታ አሳድጉ የአምላክን ቃል ተጠቀሙ ክርስቲያናዊ ሕይወት ይሖዋ ስደትን ወደ ምሥክርነት ይቀይራል ከሚያዝያ 26–ግንቦት 2 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት አንድ ሰው ለውጥ ሊያመጣ ይችላል? ክርስቲያናዊ ሕይወት ጓደኞቻችሁን በጥበብ ምረጡ በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር የውይይት ናሙናዎች