የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb21 መጋቢት ገጽ 8
  • ከመጋቢት 29–ሚያዝያ 4

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከመጋቢት 29–ሚያዝያ 4
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
mwb21 መጋቢት ገጽ 8

ከመጋቢት 29–ሚያዝያ 4

ዘኁልቁ 15-16

  • መዝሙር 101 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “ከኩራትና ከልክ በላይ በራስ ከመተማመን ራቁ”፦ (10 ደቂቃ)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)

    • ዘኁ 15:32-35—ይህ ዘገባ ምን ያስተምረናል? (w98 9/1 20 አን. 1-2)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) ዘኁ 15:1-16 (th ጥናት 10)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር—ቪዲዮ፦ (5 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። መመሥከር፦ ኢየሱስ—ማቴ 16:16 የተባለውን ቪዲዮ አጫውት። ውይይቱ ቆም ሲል ቪዲዮውን አቁመህ በቪዲዮው ላይ ያሉትን ጥያቄዎች ለአድማጮች አቅርብ።

  • መመሥከር፦ (3 ደቂቃ) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም። (th ጥናት 1)

  • ንግግር፦ (5 ደቂቃ) w15 5/15 15 አን. 5-6—ጭብጥ፦ ተገቢ በሆነና ባልሆነ ኩራት መካከል ያለው ልዩነት ምንድን ነው? (th ጥናት 8)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 124

  • “ታማኝ ያልሆኑ ሰዎችን አትምሰሉ”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ታማኝ ያልሆኑ ሰዎችን አትምሰሉ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) rr ምዕ. 7 አን. 1-7፣ ማስተዋወቂያ ቪዲዮ

  • የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 126 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ