የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb21 መጋቢት ገጽ 11
  • ከሚያዝያ 12-18

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከሚያዝያ 12-18
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
mwb21 መጋቢት ገጽ 11

ከሚያዝያ 12-18

ዘኁልቁ 20-21

  • መዝሙር 114 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “ውጥረት ውስጥ ብትሆኑም የዋህነት አሳዩ”፦ (10 ደቂቃ)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)

    • ዘኁ 20:23-27—አሮን ተግሣጽ ሲሰጠው ምላሽ ከሰጠበት መንገድ እንዲሁም ስህተት ቢሠራም ይሖዋ ለእሱ ከነበረው አመለካከት ምን ትምህርት እናገኛለን? (w14 6/15 26 አን. 12)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) ዘኁ 20:1-13 (th ጥናት 2)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (3 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ጀምር። በክልላችሁ ለተለመደ የተቃውሞ ሐሳብ ምላሽ ስጥ። (th ጥናት 12)

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ጀምር። በማስተማሪያ መሣሪያዎቻችን ውስጥ ከሚገኙት ጽሑፎች አንዱን አበርክት። (th ጥናት 3)

  • ንግግር፦ (5 ደቂቃ) g 1/15 9—ጭብጥ፦ ቁጣዬን መቆጣጠር የምችለው እንዴት ነው? (th ጥናት 16)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 90

  • ‘ሌሎችን የሚያንጽ መልካም ቃል’ ተናገሩ፦ (7 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ቪዲዮውን አጫውት። ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቅ፦ አሉታዊ ንግግር ወይም ማጉረምረም በሌሎች ላይ ምን ተጽዕኖ ያሳድራል? በአጭር ድራማው ውስጥ ያለው ወንድም ማስተካከያ እንዲያደርግ የረዳው ምንድን ነው?

  • በእኩዮች ተጽዕኖ አትሸነፍ!፦ (8 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። የነጭ ሰሌዳ አኒሜሽኑን አጫውት። ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቅ፦ ብዙዎች ምን ዓይነት ተጽዕኖ ይደርስባቸዋል? በዘፀአት 23:2 ላይ ምን ምክር ይገኛል? የእኩዮችን ተጽዕኖ ለመቋቋም የሚረዱን አራት እርምጃዎች የትኞቹ ናቸው?

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) rr ምዕ. 7 አን. 16-23

  • የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 129 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ