የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb21 መጋቢት ገጽ 12
  • ከሚያዝያ 19-25

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከሚያዝያ 19-25
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
mwb21 መጋቢት ገጽ 12

ከሚያዝያ 19-25

ዘኁልቁ 22-24

  • መዝሙር 8 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “ይሖዋ እርግማንን ወደ በረከት ይቀይራል”፦ (10 ደቂቃ)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)

    • ዘኁ 22:20-22—የይሖዋ ቁጣ በበለዓም ላይ የነደደው ለምንድን ነው? (w04 8/1 27 አን. 3)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) ዘኁ 23:11-26 (th ጥናት 2)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • “በአገልግሎት የምታገኙትን ደስታ አሳድጉ—የአምላክን ቃል ተጠቀሙ”፦ (10 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ደቀ መዛሙርት የማድረጉ ሥራ የሚያስገኘውን ደስታ አጣጥሙ—ክህሎታችሁን አሻሽሉ—የአምላክ ቃል ያለውን ኃይል መጠቀም የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (5 ደቂቃ) fg ትምህርት 5 አን. 3-4 (th ጥናት 6)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 38

  • “ይሖዋ ስደትን ወደ ምሥክርነት ይቀይራል”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ከወንድም ዲሚትሪ ሚኻይሎቭ ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) rr ምዕ. 7 አን. 24-30፣ ሣጥን 7ለ

  • የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 21 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ