የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb21 ግንቦት ገጽ 2
  • ከግንቦት 3-9

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከግንቦት 3-9
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
mwb21 ግንቦት ገጽ 2

ከግንቦት 3-9

ዘኁልቁ 27–29

  • መዝሙር 106 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “የማያዳላውን ይሖዋን ምሰሉ”፦ (10 ደቂቃ)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)

    • ዘኁ 28:7, 14—የመጠጥ መባዎች ምንድን ናቸው? (it-2 528 አን. 5)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) ዘኁ 28:11-31 (th ጥናት 5)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር—ቪዲዮ፦ (5 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። መመሥከር፦ የአምላክ ዓላማ—ዘፍ 1:28 የተባለውን ቪዲዮ አጫውት። ውይይቱ ቆም ሲል ቪዲዮውን አቁመህ በቪዲዮው ላይ ያሉትን ጥያቄዎች ለአድማጮች አቅርብ።

  • መመሥከር፦ (3 ደቂቃ) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም። (th ጥናት 4)

  • ንግግር፦ (5 ደቂቃ) w07 4/1 17-18—ጭብጥ፦ አንድን መባ ወይም መሥዋዕት በይሖዋ ዘንድ ተቀባይነት እንዲኖረው የሚያደርገው ምንድን ነው? (th ጥናት 16)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 82

  • የይሖዋ ወዳጅ ሁን—ባልንጀራህን ውደድ፦ (6 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ቪዲዮውን አጫውት። ከዚያም ከተቻለ አስቀድመህ የመረጥካቸውን ጥቂት ልጆች የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቃቸው፦ ልጆቹ ፕሪያን ያልቀረቧት ለምንድን ነው? ሶፊያ ለፕሪያ ፍቅር ያሳየችው እንዴት ነው? ከእናንተ የተለየ ቋንቋ ወይም ዘር ላላቸው ሰዎች ፍቅር ማሳየት የምትችሉት እንዴት ነው?

  • እውነተኛ ጓደኛ የሚባለው ምን ዓይነት ጓደኛ ነው?፦ (9 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። የነጭ ሰሌዳ አኒሜሽን ቪዲዮውን አጫውት። ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቅ፦ ጓደኛ አድርጋችሁ የምትመርጡት ሰው ምን ዓይነት ባሕርያት ሊኖሩት ይገባል? ጥሩ ጓደኛ ከየት ማግኘት ትችላላችሁ? የመሠረታችሁት ወዳጅነት እየጠነከረ እንዲሄድ ምን ማድረግ ይኖርባችኋል?

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) rr ምዕ. 8 አን. 8-15፣ ሣጥን 8ሀ

  • የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 16 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ