ግንቦት ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን—የስብሰባው አስተዋጽኦ፣ ግንቦት-ሰኔ 2021 ከግንቦት 3-9 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት የማያዳላውን ይሖዋን ምሰሉ ከግንቦት 10-16 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት ስእለታችሁን ፈጽሙ ከግንቦት 17-23 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት “የምድሪቱን ነዋሪዎች በሙሉ ከፊታችሁ አባሯቸው” በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር | በአገልግሎት የምታገኙትን ደስታ አሳድጉ ቁልፍ ነጥቦችን በምሳሌ ማስረዳት ከግንቦት 24-30 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት ይሖዋን መሸሸጊያችሁ አድርጉት ክርስቲያናዊ ሕይወት ተግሣጽ የይሖዋ የፍቅር መግለጫ ነው ከግንቦት 31–ሰኔ 6 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት ‘ፍርድ የአምላክ ነው’ ክርስቲያናዊ ሕይወት “በመጨረሻዎቹ ቀናት” መጨረሻ ለሚያጋጥሙ ነገሮች ዝግጁ ሁኑ ከሰኔ 7-13 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት የይሖዋ ሕጎች ጥበብ የሚንጸባረቅባቸውና ፍትሐዊ ናቸው በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር | በአገልግሎት የምታገኙትን ደስታ አሳድጉ በግለት ማስተማር ከሰኔ 14-20 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት ልጆቻችሁ ይሖዋን እንዲወዱ እርዷቸው ክርስቲያናዊ ሕይወት በቤተሰብ ውስጥ ፍቅር አሳዩ ከሰኔ 21-27 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት “ከእነሱ ጋር በጋብቻ አትዛመድ” ከሰኔ 28–ሐምሌ 4 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት “አምላክህ ይሖዋ ከአንተ የሚፈልገው ምንድን ነው?” ክርስቲያናዊ ሕይወት የአልኮል መጠጦችን በተመለከተ ጥበብ የሚንጸባረቅበት ውሳኔ አድርጉ በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር የውይይት ናሙናዎች