ከግንቦት 31–ሰኔ 6
ዘዳግም 1–2
መዝሙር 125 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“‘ፍርድ የአምላክ ነው’”፦ (10 ደቂቃ)
መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)
ዘዳ 1:19፤ 2:7—እስራኤላውያን ‘ጭልጥ ባለና በሚያስፈራ ምድረ በዳ’ ለ40 ዓመታት ባደረጉት ጉዞ ይሖዋ የተንከባከባቸው እንዴት ነው? (w13 9/15 9 አን. 9)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (3 ደቂቃ) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም። በክልላችሁ ለተለመደ የተቃውሞ ሐሳብ ምላሽ ስጥ። (th ጥናት 16)
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ጀምር። ለምታነጋግረው ሰው የጉባኤ ስብሰባ መጋበዣ ስጠው፤ ከዚያም በስብሰባ አዳራሻችን ውስጥ ምን ይከናወናል? የተባለውን ቪዲዮ አስተዋውቅ። (ክፍሉ ላይ ቪዲዮውን ማጫወት አያስፈልግህም።) (th ጥናት 11)
ንግግር፦ (5 ደቂቃ) w13 8/15 11 አን. 7—ጭብጥ፦ አሉታዊ ነገር ከመናገር ወይም ከመስማት ተቆጠቡ። (th ጥናት 13)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“‘በመጨረሻዎቹ ቀናት’ መጨረሻ ለሚያጋጥሙ ነገሮች ዝግጁ ሁኑ”፦ (15 ደቂቃ) አንድ ሽማግሌ በውይይት የሚያቀርበው። የተፈጥሮ አደጋ ቢያጋጥም ዝግጁ ናችሁ? የተባለውን ቪዲዮ አጫውት። ቅርንጫፍ ቢሮው ወይም የሽማግሌዎች አካል የሰጡት ማሳሰቢያ ካለ ጥቀስ።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) rr ምዕ. 9 አን. 10-17
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 64 እና ጸሎት