ከሰኔ 14-20
ዘዳግም 5–6
መዝሙር 134 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ልጆቻችሁ ይሖዋን እንዲወዱ እርዷቸው”፦ (10 ደቂቃ)
መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)
ዘዳ 5:21—መመኘትን ከሚከለክለው ሕግ ምን እንማራለን? (w19.02 22 አን. 11)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (3 ደቂቃ) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም። ግለሰቡ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት እንዲጀምር ጋብዝ፤ እንዲሁም መጽሐፍ ቅዱስን የምናስጠናው እንዴት ነው? የተባለውን ቪዲዮ አስተዋውቅ። (ክፍሉ ላይ ቪዲዮውን ማጫወት አያስፈልግህም።) (th ጥናት 9)
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ጀምር። ግለሰቡ የሚያሳስበውን ነገር ግምት ውስጥ በማስገባት የውይይቱን አቅጣጫ ቀይር፤ እንዲሁም ከሁኔታው ጋር የሚስማማ ጥቅስ አንብብ። (th ጥናት 12)
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (5 ደቂቃ) fg ትምህርት 9 አን. 6-7 (th ጥናት 8)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“በቤተሰብ ውስጥ ፍቅር አሳዩ”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ለዘላለም የሚኖረውን ፍቅር በቤተሰባችሁ ውስጥ አሳዩ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) rr ምዕ. 9 አን. 27-32፣ ሣጥኖች 9ሐ እና 9መ
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 111 እና ጸሎት