ከሰኔ 28–ሐምሌ 4
ዘዳግም 9–10
መዝሙር 49 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“አምላክህ ይሖዋ ከአንተ የሚፈልገው ምንድን ነው?”፦ (10 ደቂቃ)
መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) ዘዳ 10:1-22 (th ጥናት 10)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (3 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ጀምር። በማስተማሪያ መሣሪያዎቻችን ውስጥ ከሚገኙት ጽሑፎች አንዱን አበርክት። (th ጥናት 3)
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ጀምር። መጽሐፍ ቅዱስን መማር የሚኖርብን ለምንድን ነው? የተባለውን ቪዲዮ አስተዋውቅና ተወያዩበት። (ክፍሉ ላይ ቪዲዮውን ማጫወት አያስፈልግህም።) (th ጥናት 9)
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (5 ደቂቃ) fg ትምህርት 12 አን. 4-5 (th ጥናት 18)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
የቪዲዮ ጌሞች፦ እያሸነፍክ ነው እየተሸነፍክ?፦ (7 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ቪዲዮውን አጫውት። ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቅ፦ የቪዲዮ ጌሞች ምን ሊያሳጡህ ይችላሉ? በሕይወት ውስጥ ከቪዲዮ ጌሞች የበለጠ አስፈላጊ የሆኑት ነገሮች ምንድን ናቸው? (ኤፌ 5:15, 16) የቪዲዮ ጌም ምርጫህ ስለ ውስጣዊ ማንነትህ ምን ይጠቁማል? በጌም ሳይሆን በእውነተኛው ዓለም አሸናፊ መሆን የምትችለው እንዴት ነው?
“የአልኮል መጠጦችን በተመለከተ ጥበብ የሚንጸባረቅበት ውሳኔ አድርጉ”፦ (8 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። መጠጣት የሚያስከትለውን መዘዝ አስብ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) rr ምዕ. 10 አን. 1-7፣ ማስተዋወቂያ ቪዲዮ
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 3 እና ጸሎት