የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb21 ሐምሌ ገጽ 10
  • ከነሐሴ 9-15

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከነሐሴ 9-15
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
mwb21 ሐምሌ ገጽ 10

ከነሐሴ 9-15

ዘዳግም 24–26

  • መዝሙር 137 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “ሕጉ፣ ይሖዋ ለሴቶች ያለውን አሳቢነት የሚያሳየው እንዴት ነው?”፦ (10 ደቂቃ)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)

    • ዘዳ 24:1—የሙሴ ሕግ፣ አንድ ሰው ሚስቱን መፍታት ቀላል እንዲሆንለት የሚያደርግ ነበር ብለን ማሰብ የሌለብን ለምንድን ነው? (it-1 640 አን. 5)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) ዘዳ 26:4-19 (th ጥናት 10)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (3 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ጀምር። በክልላችሁ ለተለመደ የተቃውሞ ሐሳብ ምላሽ ስጥ። (th ጥናት 1)

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ጀምር። በማስተማሪያ መሣሪያዎቻችን ውስጥ ከሚገኙት ጽሑፎች አንዱን አበርክት። (th ጥናት 2)

  • ንግግር፦ (5 ደቂቃ) w19.06 23-24 አን. 13-16—ጭብጥ፦ የትዳር ጓደኛቸውን በሞት ያጡ ክርስቲያኖችን ማጽናናትና መደገፍ የምንችለው እንዴት ነው? (th ጥናት 20)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 100

  • “አሮጊቶችን እንደ እናቶች፣ ወጣት ሴቶችን ደግሞ እንደ እህቶች አድርጋችሁ ያዙ”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ለዘላለም የሚኖረውን ፍቅር በጉባኤ ውስጥ አሳዩ—ለመበለቶች እና አባት ለሌላቸው ልጆች የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) rr ምዕ. 12 አን. 1-6፣ ማስተዋወቂያ ቪዲዮ፣ ሣጥን 12ሀ

  • የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 101 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ