ሐምሌ ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን—የስብሰባው አስተዋጽኦ፣ ሐምሌ-ነሐሴ 2021 ከሐምሌ 5-11 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት ይሖዋ በምን መንገድ እንዲመለክ ይፈልጋል? በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር | በአገልግሎት የምታገኙትን ደስታ አሳድጉ የሌሎችን ስሜት መረዳት ከሐምሌ 12-18 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት ሕጉ፣ ይሖዋ ለድሆች ያለውን አሳቢነት የሚያሳየው እንዴት ነው? ክርስቲያናዊ ሕይወት “ፈጽሞ አትጨነቁ” ከሐምሌ 19-25 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት በጽድቅ ለመፍረድ የሚረዱ መመሪያዎች ከሐምሌ 26–ነሐሴ 1 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት የሰው ሕይወት በይሖዋ ፊት ውድ ነው ከነሐሴ 2-8 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት ሕጉ፣ ይሖዋ ለእንስሳት ያለውን አሳቢነት የሚያሳየው እንዴት ነው? በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር | በአገልግሎት የምታገኙትን ደስታ አሳድጉ የሰዎችን ልብ መንካት ከነሐሴ 9-15 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት ሕጉ፣ ይሖዋ ለሴቶች ያለውን አሳቢነት የሚያሳየው እንዴት ነው? ክርስቲያናዊ ሕይወት አሮጊቶችን እንደ እናቶች፣ ወጣት ሴቶችን ደግሞ እንደ እህቶች አድርጋችሁ ያዙ ከነሐሴ 16-22 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት ‘እነዚህ ሁሉ በረከቶች ተከታትለው ይደርሱብሃል’ ክርስቲያናዊ ሕይወት ፍጥረት የይሖዋን ፍቅር የሚያሳየው እንዴት ነው? ከነሐሴ 23-29 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት ይሖዋን ማገልገል ያን ያህል ከባድ አይደለም ክርስቲያናዊ ሕይወት ደፋር መሆን ያን ያህል ከባድ አይደለም ከነሐሴ 30–መስከረም 5 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት በመንፈስ መሪነት በተቀናበረ መዝሙር ላይ ካሉ ምሳሌያዊ አገላለጾች የምናገኘው ትምህርት በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር የውይይት ናሙናዎች