ከነሐሴ 16-22
ዘዳግም 27–28
መዝሙር 89 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“‘እነዚህ ሁሉ በረከቶች ተከታትለው ይደርሱብሃል’”፦ (10 ደቂቃ)
መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) ዘዳ 28:1-14 (th ጥናት 11)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (3 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ጀምር። በማስተማሪያ መሣሪያዎቻችን ውስጥ ከሚገኙት ጽሑፎች አንዱን አበርክት። (th ጥናት 6)
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ጀምር። ለምታነጋግረው ሰው የስብሰባ መጋበዣ ወረቀት ስጥ፤ ከዚያም በስብሰባ አዳራሻችን ውስጥ ምን ይከናወናል? የተባለውን ቪዲዮ አስተዋውቅ። (ክፍሉ ላይ ቪዲዮውን ማጫወት አያስፈልግህም።) (th ጥናት 3)
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (5 ደቂቃ) lvs 234 አን. 21-22 (th ጥናት 9)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“ፍጥረት የይሖዋን ፍቅር የሚያሳየው እንዴት ነው?”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ፍጥረት የይሖዋን ፍቅር ይገልጣል የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) rr ምዕ. 12 አን. 7-14
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 14 እና ጸሎት