የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb21 ሐምሌ ገጽ 13
  • ፍጥረት የይሖዋን ፍቅር የሚያሳየው እንዴት ነው?

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ፍጥረት የይሖዋን ፍቅር የሚያሳየው እንዴት ነው?
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ፍጥረትን በማየት ስለ ይሖዋ ይበልጥ ተማሩ
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2023
  • ፍጥረትን በመጠቀም ልጆቻችሁን ስለ ይሖዋ አስተምሩ
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2023
  • ፍጥረት ወይስ ዝግመተ ለውጥ?—ክፍል 3፦ ፈጣሪ እንዳለ የማምነው ለምንድን ነው?
    የወጣቶች ጥያቄ
  • አስደናቂ የፍጥረት ሥራዎች የአምላክን ክብር ይገልጣሉ
    የመንግሥት አገልግሎታችን—2012
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
mwb21 ሐምሌ ገጽ 13
ከቤት ወደ ቤት እያገለገሉ ሳሉ አንድ አባት ለልጁ ዛፍ ላይ ያለች ወፍ ሲያሳየው።

ይሖዋ በፍጥረት ሥራዎች አማካኝነት እጅግ ታላቅ ፍቅር አሳይቶናል፤ ይህም እሱን ለማገልገል ጥረት ስናደርግ የተትረፈረፈ በረከት እንደሚያፈስልን እርግጠኞች እንድንሆን ያደርገናል

ክርስቲያናዊ ሕይወት

ፍጥረት የይሖዋን ፍቅር የሚያሳየው እንዴት ነው?

በዕለት ተዕለት ሕይወታችን ከመጠመዳችን የተነሳ በዙሪያችን ያለው ፍጥረት ስለ ይሖዋ ፍቅርና ልግስና ምን እንደሚጠቁመን ቆም ብለን የምናስብበት ጊዜ ልናጣ እንችላለን። ሆኖም ኢየሱስ የፍጥረት ሥራዎችን እንድንመለከትና ስለ ይሖዋ ምን እንደሚያስተምሩን ቆም ብለን እንድናስብ አበረታቶናል።—ማቴ 6:25, 26

ፍጥረት የይሖዋን ፍቅር ይገልጣል የሚለውን ቪዲዮ ተመልከት፤ ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ለመመለስ ሞክር፦

የሚከተሉት ነገሮች የይሖዋን ፍቅር የሚያሳዩት እንዴት ነው?

  • በምድር ላይ ያሉ ንጥረ ነገሮች

  • የምድር ከባቢ አየር

  • ሣር

  • በእንስሳት ላይ የሚታየው ንድፍ

  • የስሜት ሕዋሶቻችን

  • አንጎላችን

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ