የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb21 መስከረም ገጽ 2
  • ከመስከረም 6-12

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከመስከረም 6-12
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
mwb21 መስከረም ገጽ 2

ከመስከረም 6-12

ዘዳግም 33–34

  • መዝሙር 150 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “የይሖዋን ‘ዘላለማዊ ክንዶች’ መሸሸጊያ አድርጉ”፦ (10 ደቂቃ)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)

    • ዘዳ 34:6—ይሖዋ፣ ሙሴ የተቀበረበት ቦታ እንዲታወቅ ያላደረገው ለምን ሊሆን ይችላል? (it-2 439 አን. 3)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) ዘዳ 33:1-17 (th ጥናት 10)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር—ቪዲዮ፦ (5 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። መመሥከር፦ መጽሐፍ ቅዱስ—2ጢሞ 3:16, 17 የተባለውን ቪዲዮ አጫውት። ውይይቱ ቆም ሲል ቪዲዮውን አቁመህ በቪዲዮው ላይ ያሉትን ጥያቄዎች ለአድማጮች አቅርብ።

  • መመሥከር፦ (3 ደቂቃ) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም። (th ጥናት 1)

  • መመሥከር፦ (5 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ጀምር። ከዚያም ለዘላለም በደስታ ኑር! የተባለውን ብሮሹር አበርክተህ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት አስጀምር። (th ጥናት 3)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 76

  • “ለዘላለም በደስታ ኑር! የተባለውን ጽሑፍ በአገልግሎት ላይ ተጠቀሙበት”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ለመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ፕሮግራምህ እንኳን ደህና መጣህ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት። ጊዜ በፈቀደ መጠን፣ አዲሱ መጽሐፍ ያሉትን ገጽታዎች ግለጽ። ሁሉም፣ በአዲሱ መጽሐፍ ውስጥ ያለውን እያንዳንዱን ትምህርት በግል ጥናት ወይም በቤተሰብ አምልኮ ላይ እንዲያጠኑት አበረታታ።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) rr ምዕ. 13 አን. 7-14፣ ሣጥን 13ሀ

  • የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 18 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ