መስከረም ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን—የስብሰባው አስተዋጽኦ፣ መስከረም-ጥቅምት 2021 ከመስከረም 6-12 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት የይሖዋን ‘ዘላለማዊ ክንዶች’ መሸሸጊያ አድርጉ ክርስቲያናዊ ሕይወት “ለዘላለም በደስታ ኑር!” የተባለውን ጽሑፍ በአገልግሎት ላይ ተጠቀሙበት ከመስከረም 13-19 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት መንገድህን ማቃናት የምትችለው እንዴት ነው? ክርስቲያናዊ ሕይወት የማስተዋል ችሎታችሁን አሠልጥኑ ከመስከረም 20-26 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት ይሖዋ በእምነት የምናከናውናቸውን ሥራዎች ይባርካል በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር | በአገልግሎት የምታገኙትን ደስታ አሳድጉ ለምርምር የሚረዱ መሣሪያዎችን መጠቀም ከመስከረም 27–ጥቅምት 3 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት ከንቱ ከሆኑ ነገሮች ራቁ ከጥቅምት 4-10 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት ስለ ገባኦናውያን ከሚናገረው ታሪክ የምናገኛቸው ትምህርቶች ከጥቅምት 11-17 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት ይሖዋ ለእስራኤል ተዋጋ በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር | በአገልግሎት የምታገኙትን ደስታ አሳድጉ በአገልግሎት የምታገኙትን ደስታ አሳድጉ ከጥቅምት 18-24 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት ይሖዋን በሙሉ ልብ ተከተሉ ክርስቲያናዊ ሕይወት ሁሌም ይሖዋን አስቡ ከጥቅምት 25-31 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት ውድ የሆነውን ውርሻችሁን ጠብቁ ክርስቲያናዊ ሕይወት በቅርቡ አዲስ ዓለም እንደሚመጣ የሚገልጸውን ምሥራች ተናገሩ በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር የውይይት ናሙናዎች