የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb21 መስከረም ገጽ 9
  • ከጥቅምት 4-10

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከጥቅምት 4-10
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
mwb21 መስከረም ገጽ 9

ከጥቅምት 4-10

ኢያሱ 8–9

  • መዝሙር 127 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “ስለ ገባኦናውያን ከሚናገረው ታሪክ የምናገኛቸው ትምህርቶች”፦ (10 ደቂቃ)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)

    • ኢያሱ 8:29—የጋይ ንጉሥ በእንጨት ላይ እንዲሰቀል የተደረገው ለምን ነበር? (it-1 1030)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) ኢያሱ 8:28–9:2 (th ጥናት 5)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (3 ደቂቃ) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም። በክልላችሁ ለተለመደ የተቃውሞ ሐሳብ ምላሽ ስጥ። (th ጥናት 2)

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ጀምር። ለምታነጋግረው ሰው የጉባኤ ስብሰባ መጋበዣ ስጠው፤ ከዚያም በስብሰባ አዳራሻችን ውስጥ ምን ይከናወናል? የተባለውን ቪዲዮ አስተዋውቅ። (ክፍሉ ላይ ቪዲዮውን ማጫወት አያስፈልግህም።) (th ጥናት 11)

  • ንግግር፦ (5 ደቂቃ) lfb ትምህርት 31—ጭብጥ፦ ኢያሱ ከገባኦናውያን ጋር ከገባው ቃል ኪዳን ምን እንማራለን? (th ጥናት 13)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 143

  • ትሕትና አሳዩ (1ጴጥ 5:5)፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ቪዲዮውን አጫውት። ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቅ፦ ጴጥሮስና ዮሐንስ፣ ኢየሱስ ፋሲካን አስመልክቶ የሰጣቸውን መመሪያ የተከተሉት እንዴት ነው? ኢየሱስ ከመሞቱ በፊት ባለው ምሽት ምን የትሕትና ትምህርት ሰጥቷል? ጴጥሮስና ዮሐንስ፣ ይህን ትምህርት በቁም ነገር እንደተመለከቱት በምን እናውቃለን? በየትኞቹ መንገዶች ትሕትና እንዳለን ማሳየት እንችላለን?

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) rr ምዕ. 14 አን. 15-20

  • የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 59 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ