ከጥቅምት 11-17
ኢያሱ 10–11
መዝሙር 149 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ይሖዋ ለእስራኤል ተዋጋ”፦ (10 ደቂቃ)
መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)
ኢያሱ 10:13—“በያሻር መጽሐፍ” ላይ የተጻፈውን ነገር ማወቅ የማያስፈልገን ለምንድን ነው? (w09 3/15 32 አን. 5)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) ኢያሱ 10: 1-15 (th ጥናት 10)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
“በአገልግሎት የምታገኙትን ደስታ አሳድጉ—አብረውን የሚያገለግሉ ክርስቲያኖች የሚሰጡንን እርዳታ መቀበል”፦ (10 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ደቀ መዛሙርት የማድረጉ ሥራ የሚያስገኘውን ደስታ አጣጥሙ—የይሖዋን እርዳታ ተቀበሉ—ወንድሞቻችን የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (5 ደቂቃ) lffi ምዕራፍ 01 ነጥብ 4 (th ጥናት 14)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ፦ (15 ደቂቃ)
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) rr ምዕ. 14 አን. 21-25፣ ሣጥን 14ሀ
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 103 እና ጸሎት