ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“በል ባለህ ኃይል ሂድ”
ይሖዋ ለጌድዮን በጣም ከባድ ተልዕኮ ሰጠው (መሳ 6:2-6, 14)
ጌድዮን ብቃት እንደሌለውና መብቱ የሚገባው ሰው እንዳልሆነ ተሰምቶት ነበር (መሳ 6:15፤ w02 2/15 6-7)
ጌድዮን ሊሳካለት የቻለው ይሖዋ ኃይል ስለሰጠው ነው (መሳ 7:19-22፤ w05 7/15 16 አን. 3)
ይሖዋ፣ ባለን ኃይል ተጠቅመን እሱን እንድናመልከው ይጠብቅብናል። በምንደክምበት ጊዜ ደግሞ ቅዱስ መንፈሱ ኃይል ስለሚሰጠን ሊሳካልን ይችላል።—ኢሳ 40:30, 31