የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb22 መጋቢት ገጽ 14
  • ከሚያዝያ 25–ግንቦት 1

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከሚያዝያ 25–ግንቦት 1
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
mwb22 መጋቢት ገጽ 14

ከሚያዝያ 25–ግንቦት 1

1 ሳሙኤል 25–26

  • መዝሙር 130 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “በስሜታዊነት እርምጃ ትወስዳላችሁ?”፦ (10 ደቂቃ)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)

    • 1ሳሙ 25:18, 19—አቢጋኤል የወሰደችው እርምጃ የባሏን የራስነት ሥልጣን እንደማታከብር የሚያሳይ አይደለም የምንለው ለምንድን ነው? (ia 80 አን. 16)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) 1ሳሙ 25:1-13 (th ጥናት 2)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • “በአገልግሎት የምታገኙትን ደስታ አሳድጉ—የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶቻችሁ ከይሖዋ ጋር የግል ዝምድና እንዲመሠርቱ እርዷቸው”፦ (10 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶቻችሁ ከይሖዋ ጋር የግል ዝምድና እንዲመሠርቱ እርዷቸው የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (5 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 04 ነጥብ 4 (th ጥናት 9)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 126

  • ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ፦ (15 ደቂቃ)

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 01

  • የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 98 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ