የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb22 መጋቢት ገጽ 14
  • በስሜታዊነት እርምጃ ትወስዳላችሁ?

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • በስሜታዊነት እርምጃ ትወስዳላችሁ?
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ጥሩ የሐሳብ ልውውጥ በማድረግ ረገድ ግሩም ምሳሌ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • በጸሎት ለይሖዋ ልባችሁን አፍስሱ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
  • አቢግያና ዳዊት
    የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች መማሪያ መጽሐፌ
  • አስተዋይነት የተንጸባረቀበት እርምጃ ወስዳለች
    በእምነታቸው ምሰሏቸው
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
mwb22 መጋቢት ገጽ 14
1. ዳዊት፣ አቢጋኤል እና አገልጋዮቿ ምግብ ይዘው ሲመጡ አይቶ የታጠቁ ወታደሮቹን ሲያስቆማቸው። 2. አቢጋኤል ዳዊት ፊት ተንበርክካ በትሕትና ስትለምነው።

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

በስሜታዊነት እርምጃ ትወስዳላችሁ?

ዳዊት ምክንያታዊ ጥያቄ ቢያቀርብም ከናባል ያገኘው ምላሽ ስድብ ነበር (1ሳሙ 25:7-11፤ ia 78 አን. 10-12)

ዳዊት ስሜታዊ በመሆን በናባል ቤት ውስጥ ያሉትን ወንዶች ሁሉ ለመግደል ወሰነ (1ሳሙ 25:13, 21, 22)

አቢጋኤል ዳዊትን የደም ባለ ዕዳ ከመሆን ጠብቃዋለች (1ሳሙ 25:25, 26, 32, 33፤ ia 80 አን. 18)

ራስህን እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦ ‘በምበሳጭበት ወይም ተስፋ በምቆርጥበት ጊዜ ስሜታዊ መሆን ይቀናኛል? ዕቃ በምገዛበት ጊዜስ በስሜት እነዳለሁ? ወይስ እርምጃ ከመውሰዴ በፊት ቆም ብዬ ውጤቱን አመዛዝናለሁ?’—ምሳሌ 15:28፤ 22:3

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ