የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb22 ግንቦት ገጽ 8
  • ከግንቦት 30–ሰኔ 5

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከግንቦት 30–ሰኔ 5
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
mwb22 ግንቦት ገጽ 8

ከግንቦት 30–ሰኔ 5

2 ሳሙኤል 7–8

  • መዝሙር 22 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “ይሖዋ ከዳዊት ጋር ቃል ኪዳን አደረገ”፦ (10 ደቂቃ)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)

    • 2ሳሙ 8:2—ዳዊት ሞዓባውያንን ድል ማድረጉ የትኛው ትንቢት እንዲፈጸም አድርጓል? (it-2 206 አን. 2)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) 2ሳሙ 7:1-17 (th ጥናት 5)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (3 ደቂቃ) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም፤ እንዲሁም አንድ ወቅታዊ ጉዳይ አንሳ። የምታነጋግረው ሰው ያነሳውን ርዕሰ ጉዳይ የሚዳስስ መጽሔት አበርክት። (th ጥናት 13)

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ጀምር፤ እንዲሁም አንድ ወቅታዊ ጉዳይ አንሳ። ነፃ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ስለምንሰጥበት ዝግጅት አብራራ፤ ከዚያም የ​jw.org የአድራሻ ካርድ ስጥ። (th ጥናት 18)

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (5 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 04 ማጠቃለያ፣ ክለሳ እና ግብ (th ጥናት 8)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 91

  • ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ፦ (10 ደቂቃ)

  • “በአገልግሎታችሁ ላይ ወቅታዊ ጉዳዮችን ተጠቀሙ”፦ (5 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 06

  • የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)

  • የ2022 የክልል ስብሰባ አዲስ መዝሙር እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ