ግንቦት ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን—የስብሰባው አስተዋጽኦ፣ ግንቦት-ሰኔ 2022 ከግንቦት 2-8 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት የዳዊት የጦር ስልት ከግንቦት 9-15 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት በአምላካችሁ በይሖዋ ራሳችሁን አበርቱ ከግንቦት 16-22 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት “ቀስት” ከተባለው ሙሾ ምን እንማራለን? ክርስቲያናዊ ሕይወት “ፍቅር በዓመፅ አይደሰትም” ክርስቲያናዊ ሕይወት “ፍቅር . . . ሁሉን ተስፋ ያደርጋል” ከግንቦት 23-29 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት ይሖዋ እንዳያዝንባችሁ ጤናማ ፍርሃት ይኑራችሁ ክርስቲያናዊ ሕይወት ሕዝባዊ ዓመፅ ቢያጋጥም ዝግጁ ናችሁ? ከግንቦት 30–ሰኔ 5 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት ይሖዋ ከዳዊት ጋር ቃል ኪዳን አደረገ ክርስቲያናዊ ሕይወት በአገልግሎታችሁ ላይ ወቅታዊ ጉዳዮችን ተጠቀሙ ከሰኔ 6-12 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት ዳዊት ታማኝ ፍቅር አሳይቷል ከሰኔ 13-19 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት መጥፎ ምኞት እንዲቆጣጠራችሁ አትፍቀዱ ክርስቲያናዊ ሕይወት ምኞታችሁን ተቆጣጠሩት ከሰኔ 20-26 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት የአምኖን ራስ ወዳድነት ያስከተለው መዘዝ ክርስቲያናዊ ሕይወት “ለዘላለም በደስታ ኑር!” የተባለውን መጽሐፍ ተጠቅማችሁ ሌሎች በይሖዋ እና በኢየሱስ ላይ እምነት እንዲገነቡ እርዱ ከሰኔ 27–ሐምሌ 3 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት አቢሴሎም በኩራት ተነሳስቶ ዓመፀ ክርስቲያናዊ ሕይወት “ፍቅር . . . አይታበይም” በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር የውይይት ናሙናዎች