የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb22 ሐምሌ ገጽ 2
  • ከሐምሌ 4-10

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከሐምሌ 4-10
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
mwb22 ሐምሌ ገጽ 2

ከሐምሌ 4-10

2 ሳሙኤል 18–19

  • መዝሙር 138 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “ቤርዜሊ—ልክን በማወቅ ረገድ ግሩም ምሳሌ”፦ (10 ደቂቃ)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)

    • 2ሳሙ 19:24-30—የሜፊቦስቴ ምሳሌ የሚያበረታታን እንዴት ነው? (w20.04 30 አን. 19)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) 2ሳሙ 19:31-43 (th ጥናት 2)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር—ቪዲዮ፦ (5 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። መመሥከር፦ የአምላክ ዓላማ—ዘፍ 1:28 የተባለውን ቪዲዮ አጫውት። ውይይቱ ቆም ሲል ቪዲዮውን አቁመህ በቪዲዮው ላይ ያሉትን ጥያቄዎች ለአድማጮች አቅርብ።

  • መመሥከር፦ (3 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ርዕሰ ጉዳይ ጀምር።a ለተለመደ የተቃውሞ ሐሳብ ምላሽ ስጥ። (th ጥናት 1)

  • ንግግር፦ (5 ደቂቃ) w21.08 23-25 አን. 15-19—ጭብጥ፦ ሁኔታችን የሚገድበን ከሆነ የትኞቹን ሊደረስባቸው የሚችሉ ግቦች ማውጣት እንችላለን? (th ጥናት 20)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 81

  • “ለአዲሱ የአገልግሎት ዓመት ግብ አውጡ—አቅኚነት”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ደፋር ሁኑ!—አቅኚዎች የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 11

  • የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 97 እና ጸሎት

a በገጽ 16 ላይ ያለውን ርዕስ ተመልከት።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ