ሐምሌ ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን—የስብሰባው አስተዋጽኦ፣ ሐምሌ-ነሐሴ 2022 ከሐምሌ 4-10 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት ቤርዜሊ—ልክን በማወቅ ረገድ ግሩም ምሳሌ ክርስቲያናዊ ሕይወት | ለአዲሱ የአገልግሎት ዓመት ግብ አውጡ አቅኚነት ከሐምሌ 11-17 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት ይሖዋ የፍትሕ አምላክ ነው ክርስቲያናዊ ሕይወት | ለአዲሱ የአገልግሎት ዓመት ግብ አውጡ አስፋፊዎች ይበልጥ ወደሚያስፈልጉበት ቦታ መዛወር ክርስቲያናዊ ሕይወት የውይይት ናሙናዎችን መጠቀም የምንችለው እንዴት ነው? ከሐምሌ 18-24 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት በይሖዋ እርዳታ ታመኑ ከሐምሌ 25-31 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት የምትሰጡት ነገር መሥዋዕት ነው? ከነሐሴ 1-7 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት ከስህተታችሁ ትማራላችሁ? ክርስቲያናዊ ሕይወት | ለአዲሱ የአገልግሎት ዓመት ግብ አውጡ በመንግሥቱ ወንጌላውያን ትምህርት ቤት ለመማር ማመልከት ክርስቲያናዊ ሕይወት | ለአዲሱ የአገልግሎት ዓመት ግብ አውጡ በቲኦክራሲያዊ የግንባታ ሥራዎች መካፈል ከነሐሴ 8-14 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት የጥበብ ዋጋ ከነሐሴ 15-21 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት እጃቸው ብቻ ሳይሆን ልባቸውም በግንባታ ሥራው ተካፍሏል ከነሐሴ 22-28 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት ከሁለቱ ዓምዶች ምን እንማራለን? ክርስቲያናዊ ሕይወት በመስከረም ወር የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ለማስጀመር የሚካሄድ ልዩ ዘመቻ ከነሐሴ 29–መስከረም 4 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት ሰለሞን በሕዝብ ፊት ያቀረበው ትሕትና የሚንጸባረቅበት ልባዊ ጸሎት ክርስቲያናዊ ሕይወት የጸሎታችሁን መልስ ለማስተዋል ጥረት ታደርጋላችሁ? በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር የውይይት ናሙናዎች