የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb22 ሐምሌ ገጽ 4
  • ከሐምሌ 11-17

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከሐምሌ 11-17
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
mwb22 ሐምሌ ገጽ 4

ከሐምሌ 11-17

2 ሳሙኤል 20–21

  • መዝሙር 62 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “ይሖዋ የፍትሕ አምላክ ነው”፦ (10 ደቂቃ)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)

    • 2ሳሙ 21:15-17—ከዚህ ዘገባ ምን ትምህርት እናገኛለን? (w13 1/15 31 አን. 14)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) 2ሳሙ 20:1-13 (th ጥናት 2)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • ተመላልሶ መጠየቅ—ቪዲዮ፦ (5 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ተመላልሶ መጠየቅ፦ የአምላክ ዓላማ—ኢሳ 55:11 የተባለውን ቪዲዮ አጫውት። ውይይቱ ቆም ሲል ቪዲዮውን አቁመህ በቪዲዮው ላይ ያሉትን ጥያቄዎች ለአድማጮች አቅርብ።

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ርዕሰ ጉዳይ ጀምር። የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ስለምንሰጥበት ዝግጅት አብራራ፤ እንዲሁም የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት የአድራሻ ካርድ ስጥ። (th ጥናት 4)

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (5 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ርዕሰ ጉዳይ ጀምር። ለዘላለም በደስታ ኑር! የተባለውን ብሮሹር አበርክት፤ እንዲሁም መጽሐፍ ቅዱስን እንዴት እንደምናስጠና አሳየው። (th ጥናት 11)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 58

  • “ለአዲሱ የአገልግሎት ዓመት ግብ አውጡ—አስፋፊዎች ይበልጥ ወደሚያስፈልጉበት ቦታ መዛወር”፦ (10 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ወደተከፈተላችሁ የሥራ በር በእምነት ግቡ—አስፋፊዎች ይበልጥ ወደሚያስፈልጉበት ቦታ መዛወር የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።

  • “የውይይት ናሙናዎችን መጠቀም የምንችለው እንዴት ነው?”፦ (5 ደቂቃ) በክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ የበላይ ተመልካቹ የሚቀርብ ንግግር።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 12

  • የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 3 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ