የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb22 ሐምሌ ገጽ 8
  • ከነሐሴ 1-7

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከነሐሴ 1-7
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
mwb22 ሐምሌ ገጽ 8

ከነሐሴ 1-7

1 ነገሥት 1–2

  • መዝሙር 98 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “ከስህተታችሁ ትማራላችሁ?”፦ (10 ደቂቃ)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)

    • 1ነገ 2:37, 41-46—ከሺምአይ ስህተት ምን ትምህርት እናገኛለን? (w05 7/1 30 አን. 1)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) 1ነገ 1:28-40 (th ጥናት 2)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (3 ደቂቃ) የውይይት ናሙናውን ርዕሰ ጉዳይ ተጠቀም። ከዚያም የ​jw.org የአድራሻ ካርድ ስጥ። (th ጥናት 11)

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ርዕሰ ጉዳይ ጀምር። ከዚያም በስብሰባ አዳራሻችን ውስጥ ምን ይከናወናል? የተባለውን ቪዲዮ አስተዋውቅ። (ክፍሉ ላይ ቪዲዮውን ማጫወት አያስፈልግህም።) እንዲሁም ግለሰቡ በስብሰባዎቻችን ላይ እንዲገኝ ጋብዝ። (th ጥናት 20)

  • ንግግር፦ (5 ደቂቃ) km 1/15 2 አን. 1-3—ጭብጥ፦ በአገልግሎት ውጤታማ ከሆኑ ክርስቲያኖች ተማሩ። (th ጥናት 13)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 84

  • “ለአዲሱ የአገልግሎት ዓመት ግብ አውጡ—በመንግሥቱ ወንጌላውያን ትምህርት ቤት ለመማር ማመልከት”፦ (7 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ወደተከፈተላችሁ የሥራ በር በእምነት ግቡ—በመንግሥቱ ወንጌላውያን ትምህርት ቤት ለመማር ማመልከት የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።

  • “ለአዲሱ የአገልግሎት ዓመት ግብ አውጡ—በቲኦክራሲያዊ የግንባታ ሥራዎች መካፈል”፦ (8 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ወደተከፈተላችሁ የሥራ በር በእምነት ግቡ—በቲኦክራሲያዊ የግንባታ ሥራዎች መካፈል የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 14

  • የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 24 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ