ከነሐሴ 22-28
1 ነገሥት 7
መዝሙር 7 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ከሁለቱ ዓምዶች ምን እንማራለን?”፦ (10 ደቂቃ)
መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) 1ነገ 7:1-12 (th ጥናት 5)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (3 ደቂቃ) የውይይት ናሙናውን ርዕሰ ጉዳይ ተጠቀም። ለተለመደ የተቃውሞ ሐሳብ ምላሽ ስጥ። (th ጥናት 6)
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ርዕሰ ጉዳይ ጀምር። ከዚያም ለዘላለም በደስታ ኑር! የተባለውን ብሮሹር አበርክት፤ እንዲሁም መጽሐፍ ቅዱስን እንዴት እንደምናስጠና አሳየው። (th ጥናት 3)
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (5 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 06 ነጥብ 6 እና አንዳንዶች እንዲህ ይላሉ (th ጥናት 8)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ፦ (5 ደቂቃ)
“በመስከረም ወር የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ለማስጀመር የሚካሄድ ልዩ ዘመቻ”፦ (10 ደቂቃ) የአገልግሎት የበላይ ተመልካቹ በውይይት የሚያቀርበው። መመሥከር፦ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት—መዝ 37:29 የተባለውን ቪዲዮ አጫውት። ጉባኤው ለዘመቻው ያደረገውን ዝግጅት ግለጽ።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 17
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 13 እና ጸሎት