የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb22 መስከረም ገጽ 8
  • ከመስከረም 26–ጥቅምት 2

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከመስከረም 26–ጥቅምት 2
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
mwb22 መስከረም ገጽ 8

ከመስከረም 26–ጥቅምት 2

1 ነገሥት 15–16

  • መዝሙር 73 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “አሳ በድፍረት እርምጃ ወስዷል—አንተስ?”፦ (10 ደቂቃ)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)

    • 1ነገ 16:34—ይህ ጥቅስ በይሖዋ ትንቢታዊ ቃል ላይ ያለንን እምነት የሚያጠናክርልን እንዴት ነው? (w98 9/15 21-22)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) 1ነገ 15:25–16:7 (th ጥናት 5)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (3 ደቂቃ) ለመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ማስጀመሪያ ዘመቻ የተዘጋጀውን የውይይት ናሙና ተጠቀም። በክልላችሁ ለተለመደ የተቃውሞ ሐሳብ ምላሽ ስጥ። (th ጥናት 12)

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ) ለመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ማስጀመሪያ ዘመቻ በተዘጋጀው የውይይት ናሙና ጀምር። መጽሐፍ ቅዱስን መማር የሚኖርብን ለምንድን ነው? የተባለውን ቪዲዮ አስተዋውቅ። (ክፍሉ ላይ ቪዲዮውን ማጫወት አያስፈልግህም።) (th ጥናት 16)

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (5 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 07 ነጥብ 6 (th ጥናት 6)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 133

  • ደፋር የክርስቶስ ወታደሮች፦ (5 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ቪዲዮውን አጫውት። ከዚያም የሚከተለውን ጥያቄ ጠይቅ፦ ከቤንጃሚን እና ከስሩቲ ተሞክሮ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?

  • ድርጅቱ ያከናወናቸው ነገሮች፦ (10 ደቂቃ) ለመስከረም ወር የተዘጋጀውን ድርጅቱ ያከናወናቸው ነገሮች የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 20

  • የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 103 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ