ከጥቅምት 24-30
2 ነገሥት 1–2
መዝሙር 79 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ግሩም የሥልጠና ምሳሌ”፦ (10 ደቂቃ)
መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)
2ነገ 2:11—ኤልያስ “በአውሎ ነፋስ ውስጥ ሆኖ ወደ ሰማይ ወጣ” ሲባል ምን ማለት ነው? (w05 8/1 9 አን. 1)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) 2ነገ 2:1-10 (th ጥናት 10)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (3 ደቂቃ) የውይይት ናሙናውን ርዕሰ ጉዳይ ተጠቀም። በክልላችሁ ለተለመደ የተቃውሞ ሐሳብ ምላሽ ስጥ። (th ጥናት 12)
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ርዕሰ ጉዳይ ጀምር። በነፃ ስለምንሰጠው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት አብራራለት፤ ከዚያም ለግለሰቡ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት የአድራሻ ካርድ ስጠው። (th ጥናት 13)
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (5 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 07 ማጠቃለያ፣ ክለሳ እና ግብ (th ጥናት 14)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“ለዘላለም በደስታ ኑር! ያሉት ጠቃሚ ገጽታዎች”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ለዘላለም በደስታ ኑር! በሚለው ጽሑፍ ጥናት እየመራ ላለ አንድ አስፋፊ አጭር ቃለ መጠይቅ አድርግ። የሚከተሉትን ጥያቄዎች አቅርብለት፦ ከዚህ የማስጠኛ ጽሑፍ የወደድከው ምንድን ነው? ቪዲዮዎቹና የአመለካከት ጥያቄዎቹ ጥናትህን የጠቀሙት እንዴት ነው?
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 24
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 66 እና ጸሎት