የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb22 ኅዳር ገጽ 9
  • ይሖዋ በትጋት የምናከናውነውን ሥራ አይረሳም

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ይሖዋ በትጋት የምናከናውነውን ሥራ አይረሳም
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ይሖዋ ያሳያችሁትን ፍቅር አይረሳም
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2017
  • በሙሉ ጊዜ አገልግሎት ውስጥ ያሉትን አስቧቸው
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2014
  • ከሥራ ደስታ ማግኘት የሚቻለው እንዴት ነው?
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2015
  • ከእነዚህ ወንድሞች ምን ትምህርት ታገኛለህ?
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2019
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
mwb22 ኅዳር ገጽ 9
“ይሖዋ አይረሳም” ከሚለው ቪዲዮ የተወሰዱ ፎቶግራፎች። ፎቶግራፎች፦ 1. ዴቪድ ሂብሽማንና ኦብሪ ቢቨንስ ኬንተኪ ውስጥ በሚገኝ መንገድ ላይ ማስታወቂያ አንጠልጥለው። ማስታወቂያው “እውነታዎቹን መቀበል” የሚለውን የጆሴፍ ራዘርፎርድን ንግግር የሚያስተዋውቅ ነው። 2. ወንድም ሂብሽማን በጓቴማላ ቅርንጫፍ ኮሚቴ ውስጥ አብረውት ከሚያገለግሉት ወንድሞች ጋር ተሰብስቦ። 3. ወንድም ሂብሽማን ትልቅ ስብሰባ ላይ ከወንድሞችና ከእህቶች ጋር ፎቶ ሲነሳ።

ክርስቲያናዊ ሕይወት

ይሖዋ በትጋት የምናከናውነውን ሥራ አይረሳም

አንዳንድ ጊዜ ሌሎች እነሱን ለመርዳት በትጋት የምናከናውነውን ሥራ እንደማያደንቁ እንዲሁም ወዲያውኑ እንደሚረሱት ይሰማን ይሆናል። ለይሖዋ ስንል ስለምናከናውነው ሥራስ ምን ማለት ይቻላል? አድናቂ የሆነው አምላካችን፣ እሱን ለማገልገል ስንል በሙሉ ልባችን የምናከናውነውን ሥራ በፍጹም አይረሳም። ባጋጠመን የጤና እክል ምክንያት ማከናወን የምንችለው ነገር የተገደበ ቢሆንም እንኳ ይሖዋ አይተወንም።—ዕብ 6:10

ይሖዋ አይረሳም የሚለውን ቪዲዮ ተመልከት፤ ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ለመመለስ ሞክር፦

  • ወንድም ሂብሽማን በተለያዩ የአገልግሎት ዘርፎች ይሖዋን በትጋት ያገለገለው እንዴት ነው?

  • ወንድም ሂብሽማን፣ ባለቤቱ ከሞተች እንዲሁም ዕድሜው በመግፋቱ ምክንያት አቅሙ ከተገደበ በኋላም ይሖዋ እሱን እንዳልረሳው ያሳየው እንዴት ነው?

  • ወንድም ሂብሽማን በሙሉ ጊዜ አገልግሎት ያሳለፈው ሕይወት በበረከት የተሞላ ነው ሊባል የሚችለው ለምንድን ነው?—ምሳሌ 10:22

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ