የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb22 ኅዳር ገጽ 12
  • ከታኅሣሥ 19-25

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከታኅሣሥ 19-25
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
mwb22 ኅዳር ገጽ 12

ከታኅሣሥ 19-25

2 ነገሥት 18-19

  • መዝሙር 148 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “ተቃዋሚዎቻችን ሊያዳክሙን የሚሞክሩት እንዴት ነው?”፦ (10 ደቂቃ)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)

    • 2ነገ 19:37—ይህ ጥቅስ የአርኪኦሎጂ ግኝቶችን አስተማማኝነት በጥንቃቄ መገምገም እንዳለብን የሚያሳየው እንዴት ነው? (it-1 155 አን. 4)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) 2ነገ 18:1-12 (th ጥናት 5)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (3 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ርዕሰ ጉዳይ ጀምር። ግለሰቡ በስብሰባችን ላይ እንዲገኝ ጋብዝ፤ ከዚያም በስብሰባ አዳራሻችን ውስጥ ምን ይከናወናል? የተባለውን ቪዲዮ አስተዋውቅና ተወያዩበት። (ክፍሉ ላይ ቪዲዮውን ማጫወት አያስፈልግህም።) (th ጥናት 1)

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ርዕሰ ጉዳይ ጀምር። ነፃ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ስለምንሰጥበት ዝግጅት አብራራ፤ እንዲሁም የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት የአድራሻ ካርድ ስጥ። (th ጥናት 2)

  • ንግግር፦ (5 ደቂቃ) w20.11 15 አን. 14—ጭብጥ፦ ስደት ለሚደርስባቸው ጸልዩ—እንዴት? (th ጥናት 14)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 128

  • “ስደት ሲደርስባችሁ ደስ ይበላችሁ”፦ (8 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ምንም ነገር ደስታችሁን እንዲያሳጣችሁ አትፍቀዱ—ስደት የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።

  • ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ፦ (7 ደቂቃ)

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 32 ነጥብ 1-4 እና “ስለ ዛፉ የሚገልጸው ሕልም ከአምላክ መንግሥት ጋር ምን ግንኙነት አለው?” የሚለው ሰንጠረዥ

  • የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 22 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ