ከጥር 23-29
1 ዜና መዋዕል 4–6
መዝሙር 42 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ጸሎቴ ስለ እኔ ምን ይናገራል?”፦ (10 ደቂቃ)
መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)
1ዜና 5:10—በአጋራውያን ላይ የተገኘው ድል በሕይወታችን ውስጥ በጣም ከባድ ችግር ሲያጋጥመን የሚያበረታታን እንዴት ነው? (w05 10/1 9 አን. 7)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) 1ዜና 6:61-81 (th ጥናት 2)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (3 ደቂቃ) የውይይት ናሙናውን ርዕሰ ጉዳይ ተጠቀም። ለተለመደ የተቃውሞ ሐሳብ ምላሽ ስጥ። (th ጥናት 3)
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ርዕሰ ጉዳይ ጀምር። መጽሐፍ ቅዱስን መማር የሚኖርብን ለምንድን ነው? የተባለውን ቪዲዮ አስተዋውቅና ተወያዩበት። (ክፍሉ ላይ ቪዲዮውን ማጫወት አያስፈልግህም።) (th ጥናት 14)
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (5 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 08 ማጠቃለያ፣ ክለሳ እና ግብ (th ጥናት 9)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“ድንገት ለሚያጋጥም የጤና ችግር ከወዲሁ ተዘጋጁ”፦ (15 ደቂቃ) ውይይት እና ቪዲዮ። በሽማግሌ የሚቀርብ። ከቪዲዮው በኋላ የተወሰኑ አድማጮች ሐሳብ እንዲሰጡ ጊዜ ስጣቸው።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 35
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 88 እና ጸሎት