የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb23 መጋቢት ገጽ 6
  • ከመጋቢት 27–ሚያዝያ 2

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከመጋቢት 27–ሚያዝያ 2
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
mwb23 መጋቢት ገጽ 6

ከመጋቢት 27–ሚያዝያ 2

2 ዜና መዋዕል 5-7

  • መዝሙር 129 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “ልቤ ሁልጊዜ በዚያ ይሆናል”፦ (10 ደቂቃ)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)

    • 2ዜና 6:29, 30—ሰለሞን ያቀረበው ይህ ጸሎት የሚያጽናናን እንዴት ነው? (w10 12/1 11 አን. 7)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) 2ዜና 6:28-42 (th ጥናት 11)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • የመታሰቢያው በዓል መጋበዣ፦ (3 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ርዕሰ ጉዳይ ጀምር። ግለሰቡ ፍላጎት ካሳየ በኋላ የኢየሱስ ሞት መታሰቢያ የተባለውን ቪዲዮ አስተዋውቅና ተወያዩበት። (ክፍሉ ላይ ቪዲዮውን ማጫወት አያስፈልግህም።) (th ጥናት 3)

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ) በመታሰቢያው በዓል ላይ እንዲገኝ ከጋበዝከው ሰው ጋር ንግግሩ ካለቀ በኋላ ውይይት ጀምር፤ እንዲሁም ፕሮግራሙን አስመልክቶ ላነሳው ጥያቄ መልስ ስጥ። (th ጥናት 17)

  • ንግግር፦ (5 ደቂቃ) w93 2/1 31—ጭብጥ፦ ከአቅማችን በላይ በሆነ ምክንያት በመታሰቢያው በዓል ላይ መገኘት ባንችል ምን ማድረግ ይኖርብናል? (th ጥናት 18)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 36

  • “ልባችሁን ጠብቁ”፦ (10 ደቂቃ) ውይይት እና ቪዲዮ።

  • ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ፦ (5 ደቂቃ)

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 41 ነጥብ 5 እና ማጠቃለያ፣ ክለሳ እና ግብ

  • የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 34 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ