የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb23 መጋቢት ገጽ 7
  • ‘ልባችሁን ጠብቁ’

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ‘ልባችሁን ጠብቁ’
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • በይሖዋ እንደምንታመን የሚያሳዩ ውሳኔዎች
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • የሚከተሉትን ጥያቄዎች መልስ ለማግኘት ልብ ብላችሁ አዳምጡ
    የ2025-2026 የወረዳ ስብሰባ ፕሮግራም—የቅርንጫፍ ቢሮ ተወካይ የሚገኝበት
  • የሚከተሉትን ጥያቄዎች መልስ ለማግኘት ልብ ብላችሁ አዳምጡ
    የ2025-2026 የወረዳ ስብሰባ ፕሮግራም—የወረዳ የበላይ ተመልካች የሚገኝበት
  • መጽሐፍ ቅዱስን በየዕለቱ ማንበብ ጥበብ ለማግኘት ይረዳል
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
mwb23 መጋቢት ገጽ 7

ክርስቲያናዊ ሕይወት

‘ልባችሁን ጠብቁ’

ሰለሞን በመንፈስ ተመርቶ “ከምንም ነገር በላይ ልብህን ጠብቅ” በማለት ጽፏል። (ምሳሌ 4:23) የሚያሳዝነው፣ የአምላክ ሕዝቦች የሆኑት እስራኤላውያን በይሖዋ ፊት “በሙሉ ልባቸው” መመላለሳቸውን አቁመዋል። (2ዜና 6:14) ንጉሥ ሰለሞን እንኳ ጣዖት አምላኪ የሆኑት ሚስቶቹ፣ ልቡ ሌሎች አማልክትን ወደ መከተል እንዲያዘነብል እንዲያደርጉት ፈቅዷል። (1ነገ 11:4) እናንተስ ልባችሁን መጠበቅ የምትችሉት እንዴት ነው? በጥር 2019 መጠበቂያ ግንብ ከገጽ 14-19 ላይ የወጣው የጥናት ርዕስ ስለዚህ ጉዳይ ይናገራል።

ከመጠበቂያ ግንብ የምናገኛቸው ትምህርቶች—ልብህን ጠብቅ የሚለውን ቪዲዮ ተመልከት፤ ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ለመመለስ ሞክር፦

የሚከተሉት ክርስቲያኖች እምነታቸውን ሊያዳክም የሚችል ምን ተጽዕኖ አጋጥሟቸዋል? ይህ የጥናት ርዕስ ልባቸውን ለመጠበቅ የረዳቸውስ እንዴት ነው?

  • “ከመጠበቂያ ግንብ የምናገኛቸው ትምህርቶች—ልብህን ጠብቅ” ከሚለው ቪዲዮ የተወሰደ ፎቶግራፍ። ብሬንት እና ሎረን ተሞክሯቸውን ሲናገሩ።

    ብሬንት እና ሎረን

  • “ከመጠበቂያ ግንብ የምናገኛቸው ትምህርቶች—ልብህን ጠብቅ” ከሚለው ቪዲዮ የተወሰደ ፎቶግራፍ። ኡምጄይ የሪል እስቴት ማስታወቂያ ስትመለከት።

    ኡምጄይ

  • “ከመጠበቂያ ግንብ የምናገኛቸው ትምህርቶች—ልብህን ጠብቅ” ከሚለው ቪዲዮ የተወሰደ ፎቶግራፍ። ሃፒ ተሞክሮዋን ስትናገር።

    ሃፒ ላዩ

ይህ የጥናት ርዕስ እናንተንስ የረዳችሁ እንዴት ነው?

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ