የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb23 ግንቦት ገጽ 11
  • ከሰኔ 12-18

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከሰኔ 12-18
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
mwb23 ግንቦት ገጽ 11

ከሰኔ 12-18

2 ዜና መዋዕል 32-33

  • መዝሙር 103 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “በችግር ጊዜ የብርታት ምንጭ ሁኑ”፦ (10 ደቂቃ)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)

    • 2ዜና 33:15, 16—ከምናሴ ምሳሌ ምን ትምህርት እናገኛለን? (w21.10 4-5 አን. 11-12)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) 2ዜና 32:1-15 (th ጥናት 11)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (4 ደቂቃ) ለዘላለም በደስታ ኑር! የተባለውን ብሮሹር የጀርባ ገጽ ተጠቅመህ ውይይት ጀምር፤ እንዲሁም ግለሰቡ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት እንዲጀምር ጋብዝ። (th ጥናት 6)

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ርዕሰ ጉዳይ ጀምር። በማስተማሪያ መሣሪያዎቻችን ውስጥ ከሚገኙት ጽሑፎች አንዱን አበርክት። (th ጥናት 17)

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (5 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 10 ነጥብ 5 (th ጥናት 19)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 36

  • “ራሳችሁን ከክህደት ጠብቁ”፦ (10 ደቂቃ) ውይይት እና ቪዲዮ።

  • ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ፦ (5 ደቂቃ)

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 48 ነጥብ 1-4

  • የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 90 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ